የ10ኛ ክፍል ፈተና አይካተትም በሚባልበት ሰዓት የ12ኛ ክፍል ፈተና 9-12ኛ ክፍል እንደሆነና ትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛውን መረጃ እስኪያሳውቃችሁ በጥበብ 10ኛ ክፍልን እንድታጠኑ አሳውቀናቹ እንደ ነበር ይታወቃል ትምህርት ሚኒስትር ዛሬ በሰጠው መግለጫ ዙሪያ ደግሞ ግልጽ እና ጥናታቹን የሚያቀልላቹና ከየትም ያላያችሁት ቪዲዮ የምንለቅላቸው ይሆናል። መልካም ቀን ተመኘንላችሁ።።
Show more