Ermi the Ethiopia Ethiopian ራዕይ የታመነ የበቃ የተመረጠ ገዢ እና ሻጭ የሚያገናኝ ምርጥ ድልድይ የሆነ በመላውን ሃገረ ኢትዮጵያን አስተሳስሮ የሚሰራ የድለላ ድርጅት ማድረስ ነው ደላላ ፦ ትርጉም/አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት / አመልካች ፤ ጠቋሚ ፤ አስማሚ ማለት ነው። ተልእኮ ተሰናስኖ ተጋምዶ ወካይ ደላሎችን አፍርቶ ለደንበኞቹ አክብሮት ትህትና እርጋታ የለው ለራሱ በሰራው እውቀት የበቃ ለተወዳዳሪው የላቀ የተጋ ተወዳዳሪ የሆነ የእውነት የሃቅ ሜዳ የለው የድላሎች መገኛ ድርጅት ማድረግ ነው ። እሴቶች o ታማኝነት /integrity ትብብር /collaboration መረጋጋት/Calmness የለውን እውነታ ማሳወቅ / truthful ከምንም በላይ ከደንበኞቻችን ጥቅም እናስቀድማለን ። +251 944 36 59 59 pox--7834 ermi.the.ethiopia@gmail.com
211,984 views
188,505 views