0 subscribers
ቀድሞ በካርቱም - ሱዳን የነበረችው የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት - ቤቴል ቤተክርስትያን ካርቱም ዘንድሮም "በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ" ህንፃ - መገናኘ - አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ አምልኮ እየቀጠለች ነው ይህ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት - "ቤቴል የክርስቶስ ቤተክርስቲያን" አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የዩትዩብ - YouTube ገፅ ነው